FAQs

FAQ

Learn about new features from
frequently asked question

Where can I get a fingerprint?

Give your fingerprints from legally recognized fingerprinting sites, then submit your fingerprints paper to the app

የጣት አሻራ ወረቀት ከየት ማግኘት እችላለሁ?

ህጋዊ እውቅና ካላቸው የጣት አሻራ መስጫ ቦታዎች አሻራዎትን ይሰጣሉ ከዛም የሰጡትን የጣት አሻራ ወረቀት በመተግበሪያው ላይ ያስገቡ

How many days will it takes?

It will arrive within 15 to 20 business days of your residential address you entered on the app

በስንት ቀን ይደርስልኛል ?

በመተግበሪያው ላይ ባአስገቡት የመኖሪያ አድራሻዎ ከ15 እስከ 20 የስራ ቀናቶች ውስጥ ይደርሳል

How do I submit my photo?

Take a photo following the instructions in the photo frame that appears on the app.

ፎቶዬን እንዴት ማስገባት እችላለሁ?

እዛው በመተግበሪያው ላይ በሚመጣሎት የፎቶ ማንሻ ፍሬም ውስጥ መመርያውን ተከትለው ፎቶ ይነሱ

What documents are required to issue an Ethiopian origin ID?

Enter your currently in use foreign passport and certified birth certificate in the app.

ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ለማውጣት ምን አይነት ሰነድ ያስፈልጋል?

አሁን የሚገለገሉበትን የውጪ ሃገር ፓስፖርት እና የተረጋገጠ የልደት ሰርተፍኬት በመተግበሪያው ላይ ያስገቡ

What documentation is required to issue an Ethiopian origin ID for my spouse?

Enter your Ethiopian origin ID, your spouse's foreign passport and your marriage certificate in the app.

ለትዳር አጋሬ ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ለማውጣት ምን አይነት ሰነድ ያስፈልጋል?

የእርሶዎን ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ፣ የባለቤቶን የውጪ ሀገር ፓስፖርት እና የጋብቻ ሰርተፍኬት በመተግበሪያው ላይ ያስገቡ

What documentation is required to issue an Ethiopian origin ID for my child?

Enter your Ethiopian origin ID and your child certified birth certificate on the app

ለልጄ ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ለማውጣት ምን አይነት ሰነድ ያስፈልጋል?

የእርሶዎን ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ አና የተረጋገጠ የልጅዎን የልደት ሰርተፍኬት በመተግበሪያው ላይ ያስገቡ

What documentation do I need to get a new passport?

Residence ID/green card primarily. And also Verify Birth Certificate / Family Ethiopian Passport / Educational Certificate / Kebele ID Apply by one of these.

አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ምን አይነት ሰነድ ያስፈልገኛል?

በዋነኝነት የመኖሪያ መታወቂያ/ግሪን ካርድ በተጨማሪም የተረጋገጠ የልደት ሰርተፊኬት / የቤተሰብ የኢትዮጵያ ፓስፖርት /የትምህርት ማስረጃ/የቀበሌ መታወቂያ ከነዚህ ውስጥ አንዱን በመተግበሪያው ላይ ያስገቡ
Still have a question? Contact us: